Tracked shipping to South Africa with premium packaging for just R199 

Ship to
South Africa
0
  • argentina
  • chile
  • colombia
  • españa
  • méxico
  • perú
  • estados unidos
  • internacional

Select your country

Americas

Europe

Rest of the world

portada የሴቶች ደቀ መዛሙርት ማድረግ የስልጠና &#476
Type
Physical Book
Pages
110
Format
Paperback
ISBN13
9781958535486

የሴቶች ደቀ መዛሙርት ማድረግ የስልጠና &#476

Susan Freese (Author) · All In Ministries International · Paperback

የሴቶች ደቀ መዛሙርት ማድረግ የስልጠና &#476 - Susan Freese

New Book Imported to South Africa
Delivery: 10 Nov - 16 Nov Shipping: 6 to 7 business days.
R 427
R 427

Synopsis "የሴቶች ደቀ መዛሙርት ማድረግ የስልጠና &#476"

ሴቶችን መድረስ ቤተሰቦችን እና ሀገራትን መድረስ ይህ የሥልጠና መመሪያ ብቻ አይደለም-እንቅስቃሴ ነው። ይህ የሴቶች ደቀ መዛሙርት የማድረግ የስልጠና አውደ ጥናት ሴቶች በአካባቢያቸውም ሆነ በዓለም አቀፍ ደረጃ እግዚአብሔር የሰጣቸውን ሚና በታላቁ ተልዕኮ ውስጥ ሆነው እንዲወጡ ያስታጥቃቸዋል፤ ይህም ሶስት እጥፍ ተጽዕኖ ያስገኛል፦ህይወቶች ተለውጠዋል።ትውልዶች ተለውጠዋል።ማህበረሰቦች ተዳርሰዋል።መሪዎች ምን እያሉ ነው፦"ይህ ኮንፈረንስ ለእኔ አዲስ ዓለምን ከፍቷል። ለሌሎች ወንጌልን መስበክ እና ደቀ መዛሙርት ማድረግ የሚችሉት ፓስተሮች ብቻ እንደሆኑ አስብ ነበር። አሁን እኔ ይህን ማድረግ እንደምችል አውቄአለው፣ እንዴትም እንደማደርገው አውቃለው! ለቤተሰቤ እና ለመንደሬ አካፍላለሁ።" - Pamela፣ የኬንያ ተሳታፊበሴቶች ለሴቶች የተጻፈ ባለ ብዙ ባህሎች አቀራረብበቅዱሳን መጻሕፍት ላይ የተመሠረተ፣ ሊባዛ የሚችል፣ እና ለብዙ ባሕሎች ተስማሚ የሆነ ይህ የትምህርት መርሃ ግብር ተሳታፊ የሆኑ ክህሎት የማዳበሪያ ተግባራትን እና ለሁሉም የትምህርት ደረጃዎች በቃል የሚማሩ ሰዎችን ጨምሮ የተዘጋጁ መሣሪያዎችን በመጠቀም ሴቶች ደቀ መዛሙርት እንዲያፈሩ ያስታጥቃል። ይህ የተነደፈው ከአስተርጓሚዎች ጋር ለመጠቀም ተብሎ ነው፣ በራስ መተማመንን የሚገነባ የማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓትን ያካትታል፣ እንዲሁም ማንኛውም ሰው ወዲያውኑ መጀመር እንዲችል በነጻ ማውረድ የሚችሉ ግብዓቶችን ያካትታል-በማንኛውም ቦታ። ሚስዮናዊ ብትሆኑም ወይም የአጭር ጊዜ የሚስዮን ጉዞ ተሳታፊ ብትሆኑም፣ ጽሑፉን ማንበብ እና እግዚአብሔር ሲሠራ ማየት ትችላላችሁ።All In Ministries International (All In) የተቋቋመው ለእግዚአብሔር ክብር ሲባል፣ በተለያዩ ባህሎች ውስጥ ያሉ የሴት ደቀ መዛሙርት አድራጊዎችሌሎች ሴቶችን ደቀ መዛሙርት እንዲ&

Customers reviews

Frequently Asked Questions about the Book

All books in our catalog are Original.
The binding of this edition is Paperback.

Questions and Answers about the Book

Do you have a question about the book? Login to be able to add your own question.

Opinions about Bookdelivery

More customer reviews